The Rich Legacies of Writing of the EOC

The Rich Legacies of Writing of the EOC 2016,Dr. Getatchew Haile በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጽሑፍ ቅርስ ላይ ከአለኝ ትዝብት ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን የትልቅ ታሪክ ችቦ ተሸካሞች ነን። ችቦውን መሸከም መስቀለ ሞቱን የመሸከም ያህል ይከብዳል፤ ግን የኩሩው ማንነት መታወቂያችን ስለሆነ ከባዱን ሸክም በደስታና በጸጋ እንሸከመዋለን። ስለችቦውና ስለ አቀጣጣዮቹ ተናገር […]
