ሰብዓዊ መብቶችና ያገራችን ሁኔታ ፤ በባይሳ ዋቅ-ወያ

ሰብዓዊ መብቶችና ያገራችን ሁኔታ ፤ በባይሳ ዋቅ-ወያ 2019 መግቢያበህብረተሰብ ታሪክ ውስጥ ስለ ሰብዓዊ መብቶች የመከበር አስፈላጊነት በግልጽ መወራትና መጻፍ የተጀመረው በቅርብ ጊዜይሁን እንጂ፣ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ጭቆናን የማይቀበል ግን ደግሞ በአቅም ማነስ ብቻ ለጉልበታሙ ይገዛ ነበር እንጂ፣እንደ ሰው ማንም ከማን እንደማይበልጥና በተፈጥሮም ከአካልና የአዕምሮ ብስለት መበላለጥ ሌላ፣ ሰው በሰውነቱ እኩልእንደሆነ ሁሉም ያምናል። ለምሳሌ በተለምዶ የሴት […]